
Actor Abe in Parliament!
….
What kind of movie did you like when I was a kid? If you tell me, I really like Indian films, especially karate. There is nothing impossible in Indian film. Everything is possible. It’s good that the actors are pretending. On Indian film: For example, you can see a thief in Addis Ababa slapping his family in Bahir Dar or Jimma. Indian film is like this
.
The Ethiopian actor will also unveil his new film in parliament tomorrow. It will also unveil its ten-year development plan. It is expected that the film will have an amazing story and a series of comedy series. Many Ethiopians, many mothers, especially in tomorrow’s parliamentary film; Many widows and widowers are expected to applaud.
.
Let me tell you something today, my friend! Tomorrow’s parliamentary drama: Fugera: And let me warn you not to pretend to be “poisoned honey” again! Stay awake, Look at your life, look at yourself. All that is being said to you so far is that you have benefited from the Indian film I mentioned above; Changed: You have nothing to gain by 0.0%.
.
Actor Abby as yesterday, As before: He is 3 years old today; He still wants to take you away, so not for me, but for your own life, For your own family, Sincerely for your future Ethiopia; Your people If you like, the trick presented by Actor Abby: Sit aside, ask why you are here today, and wait until tomorrow is a good day.
. *
The speech I used as an introduction is the speech of Actor Abe! That’s what he used to say when he was teasing people. The fact is, the truth is on the ground right now. These kinds of lies: Lies: Simulations: If you want to listen, it’s easy to make sure you watch the videos. But my party, wake up! I said! I do not want to hear any more cries, Because I don’t want to grieve again! Yes, folks, wake up!
አክተር አብይን በፓርላማ!
.* “ተፎካካሪን አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻል ይሆናል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም” አብይ አህመድ ዶ/ር .*
ልጅ እያለሁ ምን አይነት ፊልም ትወዳለህ ? ብትሉኝ የህንድ ፊልም በተለይ የካራቴ በጣም ደስ ይለኛል። በቃ በህንድ ፊል የማይቻል የለም። ሁሉ ነገር ይቻላል። አክተሮቹ ሲያስመስሉ ለጉድ ነው። በህንድ ፊልም ላይ ፤ ለምሳሌ አዲስ አበባ ላይ በጥፊ የምትመታው ሌባ ባህርዳር ወይም ጅማ ላይ የሚገኘው ቤተሰቡ በጥፊው ሲወድቅ ልታይ ትችላላችሁ። የህንድ ፊልም እንዲህ ነው
.
ኢትዮጵያዊው አክተርም ነገ በፓርላማ አዲሱን ፊልሙን ያስመርቃል። የአስር አመቱን የልማት እቅድ ይፋ በማድረግ ገለፃም ያደርጋል። ፊልሙ ገራሚ ታሪክ እና ተከታታይ አስቂኝ ክፍሎችም እንዳሉት ከወዲሁ ይገመታል። በተለይ በነገው የፓርላማ ፊልም ላይ ብዙ ኢትዮጵያኖችን ብዙ እናቶችን ፤ ብዙ ወንድ ባልቴቶችን እና ሴት ባልቴቶችን በጭብጨባ እንደሚገለጡ ይገመታል።
.
ወዳጄ እኔ ዛሬ አንድ ነገር ላንቃህ! ከነገው የፓርላማ ድራማ ፤ ፉገራ ፤ እና ማስመስል ተሸውደህ ድጋሚ “በመርዝ የተለወሰ ማር” እንዳትልስ ላስጠንቅቅህ! ነቅተህ አካባቢህን ፤ ኑሮህን ፤ራስህን ተመልከት። እስከ ዛሬ የሚወራልህ ሁሉ ከላይ ከጠቀስኩት ከህንድ ፊልም ውጪ መሬት ወርዶ የጠቀመህ ፤ የተለወጠ ፤ ያሻሻለህ 0.0% ያገኘው የምታገኘውም ምንም ነገር የለም።
.
አክተር አብይ እንደ ትላንቱ ፤ እንደ ድሮው ፤ እንደ ዛሬ 3 አመቱ ፤ አሁንም ሊሸውድህ አስቧል ስለዚህ ለእኔ ብለህ ሳይሆን ለገዛህ ኑሮህ ፤ ለገዛህ ቤተሰብህ ፤ ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ብለህ ከልብ ሀገርህን ፤ ህዝብህን ፤ ከወደድክ በአክተር አብይ የሚቀርብልህን ሽንገላ ፤ ወደጎን አድርገህ ዛሬ ነቅተህበት ለምን ብለህ ጠይቀህ መልካም ቀን እስኪመጣ ጠብቅ እንጂ በነገ ንግግሩ አትጓጓ!
.*
ከላይ እንደ መግቢያ የተጠቀምኩት ንግግር የአክተር አብይን ንግግር ነው! ያኔ ድሮ ሲሸውዳቹ እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነው ህዝብን ያስደመመው። እውነታው ደግሞ አሁን መሬት ላይ ያለው እውነት ነው። የዚህ አይነት ቅጥፈቶች ፤ ውሸቶች ፤ ማስመሰሎች ፤ መስማት ከፈለጋችሁ ደግሞ ቀላል ነው ቪዲዎቹን መመልከት ማረጋገጥ ነው። እኔ ግን ወገኔ ንቃ! ብያለሁ! ደጋሚ ለቅሶዎች መስማት ስለማልፈልግ፤ ድጋሚ ማዘን ስለማልፈልግ ! አዎ ወገኔ ንቃ!
You must be logged in to post a comment.