





መንግስት ፖለቲከኞችን ባልፈጸሙት ወንጀል አሸባሪ ነው ሃገርን አውኳል , ወይም አተራምሷል በማለት በየግዜው ዜጎች በሆኑት ፖለቲከኞች ላይ በሀሰተኛ ክስ የማስተጓገል,የማደናቀፍ,እንዲሁም በፖለቲከኞች ላይ የስነልቦና ጫና መፍጠር በዚህ በቅርብ ዘመናት ዋንኛው የመንግሥት ተግባር መሆኑ ይታወቃል። እደግመዋለሁ አዎን የትግራይን ጦርነት የንጹሃንን ትግራይን የህዝብ እልቂት, የሴቶችን መደፈር,ትክክል አይደለም ብሎ መቃወም ወንጀለኛ አያስብልም። የዜጎችን መብት መጣስ/የዜጎችን መብት መንፈግ ዋንኛው የመንግሥት መደበኛ የስራ አፈጻጸም ሆኗል። መንግስት የዜጎችን መብት እየነፈገ ወንጀለኛ ሆኖስአለ ምንም አይነት ህግን የማስከበር ፍላጎትም ሞራልም እንደሌለው እራሱን ልያውቅ ይገባል። አሁንም በአስቸኳይ
#አቶ ልደቱ አያሌውን ከሃገር ወጥቶ እንዲታከሙ የመፍቀድ ግዴታ አለበት። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ አራዳ የጸረ ሽብር ወንጀል ችሎት በዛሬው እለት የሰጠው ውሳኔ ተፈጻሚ ሆኖ አቶ ልደቱ አያሌውን ይቅርታ በመጠየቅ የችሎቱን ትዕዛዝ እንዲፈጽሙ እንመኛለን።
In recent years, the government has been known to harass, intimidate, and exert political pressure on politicians by claiming that the government is a terrorist who has disturbed the country, or that it has disturbed the country. I repeat, yes, the war in Tigray is not a crime to oppose the massacre of innocent Tigray, the rape of women. Violation of civil rights / denial of civil rights has become a major function of government. The government should be aware that it has no interest in enforcing the law and has no interest in enforcing the law. Still urgently
# Mr. Lidetu is obliged to allow Ayale to leave the country for treatment. We apologize to Lidetu Ayalew for complying with the decision of the Federal Court of First Instance’s Arada Anti-Terrorism Tribunal today.
You must be logged in to post a comment.