
❗️ከወደ አሜሪካን ሃገር የሰማሁት ጉድ❗️ ባልና ሚስት የጋራ የባንክ ሂሳብ ላይ የሁለታቸውንም ወርሀዊ ደሞዝ ያጠራቅማሉ። እናም የሁለቱም ወርሃዊ ደሞዝ በጋራ በቁጠባ ሂሳብ ላይ ይጣላል። እናም ባል ገንዘብ ሲፈልግ የፈለገውን የገንዘብ መጠን ወጪ ማድረግ ይችላል። ሚስት ደግሞም ከወርሃዊ ደሞዟ ግማሽ የ15 ቀናት ደሞዟን ከጋራ የባንክ ቁጠባ ሂሳብ አውጥታ ለራሷ ጥቅም የማዋል መብት የላትም። ይህ ማለትም ለምሳሌ 5000 US ዶላር ወርሃዊ ደሞዟ ከሆነ ,2500 US ዶላር አውጥታ በገዛ ፍቃዷ ለቤተሰቦቿ መስጠት ,ወይም ለእራሷ ጥቅም ማዋል አትችልም።የ ኢፍትሃዊነት መገለጫ⁉️ ወይስ የምን __ጥግ እንበለው⁉️
