It is the duty of a judge to examine not only the facts and the facts but also the timing. If you think the judge is silent, you are mistaken. Then (the judge) is putting his distorted beliefs in place.
የአንድ ዳኛ ግዴታ ማስረጃና ፍሬ ነገሩን ብቻ ሳይሆን ጊዜውንም ጭምር መመርመር ነው፡፡ በችሎት ላይ ዳኛ ዝም ሲል “እያሰበ ነው” ብለህ ካሰብክ ተሳስተሀል፡፡ ያኔ (ዳኛው) የተዛባ እምነቱን ቦታ ቦታ እያስያዘ ነው፡፡