This blog is for individuals and private organizations who want to read the FDRE Constitution as well as the interpretations of the Constitution as well as various laws of our country, various proclamations, government- approved directives, teachings and publications. Laws and the Constitution of our country. It is a website where we volunteer to help the public learn about draft laws and interpretations of the constitution.
SURAFEL MOHAJER
Word: JUDGE- AT FEDERAL COURT OF ETHIOPIA
Phone No – ስልክ ቁጥር:
(+251) 9*-*****75
FAX NO/ ፋክስ፡ (+251)*********
ኢሜይል: surajudge@hotmail.com
You Do
ህግ ከመብዛቱ የተነሳ ሊነበብ አዳጋች ከሆነ፣ ካለመጣጣሙ የተነሳ በሚገባ ሊታወቅ ካልቻለ፣ ህጉ የወጣው ህዝቡ በመረጣቸው ሰዎች መሆኑ ለህዝቡ የሚፈይደው ነገር የለም፡
- ሕገ-መንግስት በስም ሳይሆን በገሃድ ያለ ነው፡፡ ህላዌነቱ ሃሳባዊ ሳይሆን ተጨባጭነት አለው፡፡ ሊታይ፣ ሊዳሰስ፣ ሊጨበጥ ካልቻለ የለም ማለት ነው፡፡ ሕገ መንግስት የመንግስት ውጤት አይደለም፡፡ ይልቅስ ከመንግስት ቀድሞ ያለ የመንግስት መሠረቱ ሕገ መንግስት ነው፡፡ የአንድ አገር ሕገ መንግስት መንግስቱን የሚያቋቁሙት ህዝቦች ነፃ ፈቃድ ውጤት ነው፡፡
- ወንጀል ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ህግ በመንግስት በራሱ ከተጣሰ የህግ ንቀትን ያመጣል፡፡ ሁሉም ሰው ስርዓት አልበኛና ራሱ ለራሱ ህግ እንዲሆንም ይጋብዛል፡፡
በተቻለ መጠን ሙግትን ለማስቀረት ሞክር፡፡ ጎረቤትህ ጉዳዩን በእርቅ እንዲጨርስ አግባባው፡፡ ጠበቃ በሰላም ፈጣሪነት ሚናው መልካም ሰው ለመሆን በጣም ሰፊ ዕድል አለው፡፡ ገቢ የሚያስገኝ ሥራ እንደሆነ መቼም ቢሆን ሞልቷል፡፡