Tag Archives: MY Idea

We should not be self-centered. የራሳችንን ጥቅም ብቻ የምናሳድድ ሰዎች መሆን የለብንም።

የራሳችንን ጥቅም ብቻ የምናሳድድ ሰዎች መሆን የለብንም።

አንዳንዶች ተራ የባሕርይ ችግር አድርገው የሚመለከቷቸው እንደ ቅናት፣ በቁጣ መገንፈል፣ የከረረ ጭቅጭቅና ምቀኝነት የመሳሰሉ ባሕርያትም ከሥጋ ሥራዎች የሚፈረጁ ናቸው።

በዓለም ላይ ባሉ በብዙዎች ዘንድ የሚንጸባረቀው አስተሳሰብ ሥጋዊ ፍላጎትን በማርካት ላይ ያተኮረ ነው።

ለሌሎች ደኅንነት በማሰብ ረሃብን በሽታንና የፍትሕ መጓደልን ለማስወገድ ሲሉ የራሳቸውን ጥቅም መሥዋዕት በማድረግ ስለሚለፉ ሰዎችስ ምን ማለት ይቻላል?

ፍጽምና የጎደላቸው የሰው ልጆች ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር የማሳየት ችሎታ እንዳላቸው ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?

We should not be self-centered.

Traits such as jealousy, fits of anger, bitterness, and jealousy are also viewed by some as unnatural.  

The thinking of many in the world focuses on the satisfying of material needs.  

What about those who sacrifice their lives for the sake of hunger, disease, and injustice? 

How do we know that imperfect humans have the ability to show unselfish love?

እንዲሁም ራስ ወዳድነት የሚንጸባረቅባቸው ዝንባሌዎቻችን ሕሊናችንን እንዲቆጣጠሩት ከመፍቀድ ይልቅ በመጽሐፍ ቅዱስ የሠለጠነው ሕሊናችን የሚነግረንን መስማት ያስፈልገናል።

እንዲያውም እንዲህ ያለው ፍቅር፣ ዓለማችን ራስ ወዳድ በሆኑ ግለሰቦች የተሞላና “ለመቋቋም የሚያስቸግር” እንዲሆን አድርጓል።

ነጥቡን በምሳሌ ለማስረዳት፣ የአምላክን ቃል አዘውትረን እንዲያውም በየቀኑ እያነበብንም እንኳ በውስጣችን እያቆጠቆጠ ያለውን የራስ ወዳድነት ስሜት ማየት ሊያቅተን ይችላል።

ከዚህ ይልቅ ይህን ማድረጉ ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ መንገድ ሌሎችን የሚጠቅም ነገር ለማከናወን እንደሚፈልግ የሚጠቁም ነው።

Traits such as jealousy, fits of anger, bitterness, and jealousy are also viewed by some as unnatural.

The thinking of many in the world focuses on the satisfying of material needs.

What about those who sacrifice their lives for the sake of hunger, disease, and injustice?

How do we know that imperfect humans have the ability to show unselfish love?

And instead of allowing selfishness to control our conscience, we need to listen to what our Bible-trained conscience tells us.

In fact, such love has made our world so full of selfishness that it is “hard to deal with.”

To illustrate, we may not be able to see the selfish tendencies that are developing in us, even as we read God’s Word daily.

Rather, it indicates an unselfish desire to serve others.